YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:4-5

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:4-5 አማ05

ቅዱሳንና ነቀፋ የሌለብን ሆነን በፊቱ እንድንገኝ ዓለም ሳይፈጠር በክርስቶስ መረጠን። እግዚአብሔር በጎ ፈቃዱ ሆኖ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ልጆቹ እንድንሆን አስቀድሞ በፍቅሩ መረጠን።