YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9 አማ05

እናንተ የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋው ነው፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ በእናንተ ሥራ የተገኘ አይደለም። ማንም ሰው እንዳይመካ፥ የመዳን ጸጋ የተገኘው በሥራ አይደለም፤