ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:10-11
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:10-11 አማ05
እንዲሁም፥ “ጌታ ሆይ! አንተ በመጀመሪያ ምድርን መሠረትህ፤ ሰማያት የእጅህ ሥራ ናቸው፤ እነርሱ ሁሉ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ትኖራለህ፤ እነርሱ ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃሉ።