YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:25

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:25 አማ05

ዘወትር እየተገናኘን እርስ በርሳችን እንበረታታ እንጂ አንዳንዶች ማድረግ እንደ ለመዱት መሰብሰባችንን አንተው፤ ይልቁንም የጌታ መምጫ ቀን መቃረቡን እያስታወሳችሁ ይህን ነገር በይበልጥ አድርጉ።