ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:1-2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:1-2 አማ05
እምነት ማለት በተስፋ የሚጠበቀውን ነገር “አዎን በእውነት ይሆናል” ብሎ መቀበል ነው፤ በዐይን የማይታየውንም ነገር እንደሚታይ አድርጎ መቊጠር ነው። የቀድሞ ሰዎች የተመሰገኑት በእምነት ምክንያት ነው።