ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:28
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:28 አማ05
የበኲር ልጆችን ለመግደል የታዘዘው መልአክ የእስራኤላውያንን የበኲር ልጆች እንዳይገድል በማለት ሙሴ የፋሲካና የደም መርጨትን ሥርዓት ያደረገው በእምነት ነው።