ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:13
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:13 አማ05
ከእግዚአብሔር ፊት የሚሰወር ምንም ፍጥረት የለም፤ በእርሱ ዐይን ፊት ሁሉ ነገር ግልጥና ዕርቃኑን ሆኖ የሚታይ ነው፤ እኛም መልስ መስጠት የሚገባን በእርሱ ፊት ነው።