ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 9:28
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 9:28 አማ05
እንዲሁም ክርስቶስ የብዙዎችን ኃጢአት ለማስወገድ አንድ ጊዜ ተሠውቶአል፤ ደግሞም ኃጢአትን ለመሸከም ሳይሆን እርሱን የሚጠባበቁትን ለማዳን ሁለተኛ ጊዜ ይገለጣል።