“ድኾችና ችግረኞች ውሃ ይፈልጋሉ፤ አያገኙም፤ ጒሮሮአቸው ከጥማት የተነሣ ሲደርቅ፥ እኔ እግዚአብሔር ጸሎታቸውን እሰማለሁ፤ እኔም የእስራኤል አምላክ ከቶ አልተዋቸውም።
Read ትንቢተ ኢሳይያስ 41
Share
Compare All Versions: ትንቢተ ኢሳይያስ 41:17
Save verses, read offline, watch teaching clips, and more!
Home
Bible
Plans
Videos