YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:10 አማ05

“እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ተረድታችሁ ታውቁኝና ታምኑብኝ ዘንድ የመረጥኳችሁ አገልጋዮቼና ምስክሮቼ እናንተ ናችሁ። በእርግጥ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ከእዚህ በፊት አልነበረም፤ ወደ ፊትም አይኖርም።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 43:10