YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16-17

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16-17 አማ05

እግዚአብሔር በባሕር መካከል መንገድን ሠራ፤ በውሃ መካከል መተላለፊያን አበጀ፥ ሠረገሎችንና ፈረሶችን፥ የጦር ሠራዊትንና ጀግኖችን ወደ ጥፋታቸው መራቸው፤ እነርሱ ወደቁ፤ ዳግመኛም አይነሡም፤ እፍ ሲሉት እንደሚጠፋ ጧፍም ሆኑ።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16-17