YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:20-21

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:20-21 አማ05

ለተመረጡት ሕዝቤ ውሃን ለመስጠት ወንዞች በበረሓ ጅረቶች በምድረ በዳ እንዲፈስሱ ባደረግሁ ጊዜ የምድር አራዊት እንኳ ሳይቀሩ ያከብሩኛል፤ ቀበሮዎችና ሰጎኖችም ያመሰግኑኛል። እነርሱም ለራሴ የሠራኋቸው ሕዝቦች ስለ ሆኑ እኔን ያመሰግናሉ።”

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 43:20-21