YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:16 አማ05

ልጆች የእናታቸውን ጡት እንደሚጠቡ የአንቺም ልጆች የሕዝቦችንና የነገሥታትን ሀብት በመውሰድ ይጠቀሙበታል፤ አንቺም እኔ እግዚአብሔር አዳኝሽና ታዳጊሽ ኀያሉ የያዕቆብ አምላክ መሆኔን ታውቂአለሽ።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 60:16