YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መሳፍንት 16:17

መጽሐፈ መሳፍንት 16:17 አማ05

በመጨረሻ እውነቱን ነገራት፤ እንዲህም አላት፦ “ከተወለድኩበት ጊዜ ጀምሮ በናዝራዊነት ለእግዚአብሔር የተለየሁ ስለ ሆነ ጠጒሬ ተላጭቶ አያውቅም፤ ጠጒሬ ቢላጭ ግን ኀይል ተለይቶኝ እንደማንኛውም ሰው ደካማ እሆናለሁ።”

Video for መጽሐፈ መሳፍንት 16:17