YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መሳፍንት 16:20

መጽሐፈ መሳፍንት 16:20 አማ05

ከዚያም በኋላ “ሶምሶን! ፍልስጥኤማውያን መጡብህ!” አለችው፤ እርሱም ከእንቅልፉ ነቅቶ “እንደ ወትሮው በጣጥሼ እሄዳለሁ” ብሎ አሰበ፤ እግዚአብሔርም እንደ ተለየው አላወቀም ነበር፤

Video for መጽሐፈ መሳፍንት 16:20