YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 45:7

መጽሐፈ መዝሙር 45:7 አማ05

አንተ መልካሙን ነገር ትወዳለህ፤ ክፉውን ነገር ትጠላለህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ መረጠህ፤ ከሌሎች ነገሥታትም ይበልጥ የደስታን ዘይት ቀባህ።