ወደ ሮም ሰዎች 1:22-23
ወደ ሮም ሰዎች 1:22-23 አማ05
“ጥበበኞች ነን” ሲሉ ሞኞች ሆኑ። የማያልፈውን እግዚአብሔርን በማክበር ፈንታ ኀላፊ በሆነው በሰው ምስል፥ በወፍ፥ አራት እግሮች ባሉአቸው እንስሶች፥ በመሬት ላይ በሚሳቡ እንስሶች መልክ ለተሠራው ምስል ክብርን ሰጡ።