YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮም ሰዎች 6:1-2

ወደ ሮም ሰዎች 6:1-2 አማ05

እንግዲህ ምን እንላለን? የእግዚአብሔር ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት ጸንተን እንኑርን? አይደለም! እኛ በሞት የመለየትን ያኽል ከኃጢአት የተለየን ሆነን ሳለ እንዴት በኃጢአት ጸንተን እንኖራለን?

Video for ወደ ሮም ሰዎች 6:1-2