YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮም ሰዎች 6:17-18

ወደ ሮም ሰዎች 6:17-18 አማ05

እናንተ አስቀድሞ የኃጢአት ባሪያዎች ነበራችሁ፤ አሁን ግን ለተቀበላችሁት ትምህርት ከልብ በመታዘዛችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። ከኃጢአት ባርነት ነጻ ወጥታችሁ የጽድቅ አገልጋዮች ሆናችኋል።

Video for ወደ ሮም ሰዎች 6:17-18