YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮም ሰዎች 8:16-17

ወደ ሮም ሰዎች 8:16-17 አማ05

የእግዚአብሔር መንፈስ ከእኛ መንፈስ ጋር ሆኖ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ለእኛ ይመሰክራል። እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን የእርሱ ወራሾች ነን፤ ከክርስቶስም ጋር እንወርሳለን፤ አሁን የክርስቶስ መከራ ተካፋዮች ብንሆን በኋላ የክብሩ ተካፋዮች እንሆናለን።

Video for ወደ ሮም ሰዎች 8:16-17