YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19 መቅካእኤ

አካል ሁሉ ዐይን ቢሆን መስማት ወዴት በተገኘ? ሁሉም መስማት ቢሆን ማሽተት ወዴት በተገኘ? አሁን ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ የአካል ክፍሎችን እያንዳንዳቸው በአካል አድርጎአል። ሁሉም አንድ የአካል ክፍል ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ?