1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:4-5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:4-5 መቅካእኤ
ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል የጥበብ ቃል አልነበረም፤ ይህም እምነታችሁ በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰዎች ጥበብ እንዳይሆን ነው።