YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11 መቅካእኤ

አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ስግብግብ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።