1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2 መቅካእኤ
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ “ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን፤” እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው፥ ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤