YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26 መቅካእኤ

የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል፤ እነርሱ ጠፊውን አክሊል፤ እኛ ግን የማይጠፋውን፥ ለማግኘት ነው። ስለዚህ እኔ በከንቱ እንደሚሮጥ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤