YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:45

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:45 መቅካእኤ

ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን እንዲህ አለው፤ “አንተ ሰይፍ፥ ጦርና ጭሬ ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተገዳደርኸው የእስራኤል ሠራዊት አምላክ በሆነው፥ ሁሉን በሚችል በሠራዊት ጌታ ስም እመጣብሃለሁ።

Video for 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:45