2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6 መቅካእኤ
መከራ ብንቀበል፥ ስለ መጽናናታችሁና ስለ መዳናችሁ ነው፤ ብንጽናናም፥ እኛ የተቀበልነውን መከራ በመቀበል እናንተም በትዕግሥት መታገስ በመቻላችሁ፥ ስለ መጽናናታችሁ ነው።