YouVersion Logo
Search Icon

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15 መቅካእኤ

ይህም አያስገርምም! ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ መስሎ ራሱን ለውጦ ይቀርባል። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች በመምሰል ራሳቸውን ቢለዋውጡ እንግዳ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።