2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18 መቅካእኤ
እኛም ሁላችን፥ በመጋረጃ በማይሸፈን ፊት፥ የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን፥ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፥ ይህም መንፈስ ከሚሆን ጌታ የመጣ ነው።