YouVersion Logo
Search Icon

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6 መቅካእኤ

ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን የሚሆን አንዳችን ነገር ልናስብ እኛ የበቃን አይደለንም፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ላልሆነ፥ ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን አበቃን፤ ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።