2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18 መቅካእኤ
ስለዚህም ጌታ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ፤ ርኩስንም አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ “ለእናንተም አባት እሆናለሁ፤ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤” ይላል ሁሉንም የሚገዛ ጌታ።