2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:11
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:11 መቅካእኤ
አምላካችን ለጥሪው የተገባችሁ እንዲያደርጋችሁና በእርሱ ኃይል የመልካም ፈቃድ መሻትንና የእምነትን ሥራ እንዲፈጽም፥ ስለ እናንተ በዚህ ነገር ሁልጊዜ እንጸልያለን፤