2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:4
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:4 መቅካእኤ
እርሱም ሰው የሚያመልከውን ነገር ወይም አማልክት ነን ከሚሉት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ በማድረግና በመቃወም፦ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ” ብሎ ያውጃል፤ በእግዚአብሔርም ቤተ መቅደስ ይቀመጣል።