ትንቢተ ኢሳይያስ 35:3-4
ትንቢተ ኢሳይያስ 35:3-4 መቅካእኤ
የደከሙትን እጆች አበርቱ፥ የላሉትንም ጉልበቶች አጽኑ። ፈሪ ልብ ላላቸው፦ “እነሆ፥ አምላካችሁ ለበቀል፥ ብድራት ለመመለስ ይመጣል፤ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ!” በሉአቸው።