YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 41:17

ትንቢተ ኢሳይያስ 41:17 መቅካእኤ

ድሆችና ምስኪኖችም ውኃ ይሻሉ አያገኙምም፥ ምላሳቸውም በጥማት ደርቋል፤ እኔ ጌታ እሰማቸዋለሁ፥ የእስራኤል አምላክ እኔ አልተዋቸውም።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 41:17