YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 45:5-6

ትንቢተ ኢሳይያስ 45:5-6 መቅካእኤ

እኔ ጌታ ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ አንተ ባታውቀኝም እኔ አስታጠኩህ፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ፥ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ይወቁ እኔ ጌታ ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 45:5-6