YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 52:14-15

ትንቢተ ኢሳይያስ 52:14-15 መቅካእኤ

ፊቱ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ፥ መልኩም ከሰዎች ልጆች ይልቅ ተጐሳቁሎአልና ብዙ ሰዎች ስለ አንተ እንደ ተደነቁ፥ እንዲሁ ብዙ አሕዛብን ያስደንቃል፤ ያልተነገረላቸውን ያያሉና፥ ያልሰሙትንም ያስተውላሉና ነገሥታት ስለ እርሱ አፋቸውን ይዘጋሉ።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 52:14-15