YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4 መቅካእኤ

ከራስ ወዳድነት ወይም ከትምክሕት የተነሣ አንድም ነገር አታድርጉ፤ ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው በትሕትና ባልንጀራውን ከራሱ ይልቅ እንደሚሻል አድርጎ ይቁጠር፤ እያንዳንዱም ሰው የራሱን ጥቅም ብቻ ሳይሆን የሌላውንም ሰው ጥቅም ያስብ።