መዝሙረ ዳዊት 150
150
1 #
ዳን. 3፥53። ሃሌ ሉያ።
ጌታን በመቅደሱ አወድሱት፥
በኃይሉ ጠፈር#150፥1 በኀያሉ ሰማይ የሚገኘውን አምላክ አወድሱት።
2 #
ዘዳ. 3፥24። ስለ ታላላቅ ሥራዎቹ አወድሱት፥
እንደ ታላቅነቱ ብዛት አወድሱት።
3 #
መዝ. 81፥3-4፤ 149፥3፤ 2ሳሙ. 6፥5፤ 1ዜ.መ. 13፥8፤ 16፥5፤42፤ 2ዜ.መ. 5፥12-13፤ 7፥6። በመለከት ድምፅ አወድሱት፥
በበገናና በመሰንቆ አወድሱት።
4 #
መዝ. 68፥26፤ ዘፀ. 15፥20። በከበሮና በሽብሸባ አወድሱት፥
በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት።
5ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አወድሱት፥
ድምፁ በሚሰማ ጸናጽል አወድሱት።
6 #
ራእ. 5፥13። እስትንፋስ ያለው#150፥6 ሕይወት ያለው ሁሉ ጌታን ያወድስ።
ሃሌ ሉያ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 150: መቅካእኤ
Highlight
Share
Copy
![None](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2F58%2Fhttps%3A%2F%2Fweb-assets.youversion.com%2Fapp-icons%2Fen.png&w=128&q=75)
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in

: