YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ራእይ 11:4-5

የዮሐንስ ራእይ 11:4-5 መቅካእኤ

እነዚህ በምድር ጌታ ፊት የሚቆሙ ሁለቱ የወይራ ዛፎችና ሁለቱ መቅረዞች ናቸው። ማንም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል፤ ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።

Video for የዮሐንስ ራእይ 11:4-5