YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ራእይ 13:16-17

የዮሐንስ ራእይ 13:16-17 መቅካእኤ

ታናናሾችና ታላላቆች፥ ሀብታሞችና ድሆች፥ ጌታዎችና ባርያዎች ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ ያደርጋል፤ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሰው ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችልም ያደርጋል።

Video for የዮሐንስ ራእይ 13:16-17