YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ራእይ 5:13

የዮሐንስ ራእይ 5:13 መቅካእኤ

በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ “ውዳሴ ገናናነት ክብርም ኃይልም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን፤” ሲሉ ሰማሁ።

Video for የዮሐንስ ራእይ 5:13