YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ራእይ 6:12-13

የዮሐንስ ራእይ 6:12-13 መቅካእኤ

ስድስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ አየሁ፤ ታላቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ፀሐይም እንደ ማቅ ጠጉር ጥቁር ሆነች፤ ጨረቃም በሞላው እንደ ደም ሆነች፤ በለስም በብርቱ ነፋስ ስትናውጥ ያልበሰለ ፍሬ እንደሚረግፍ የሰማይ ከዋክብትም ወደ ምድር ወደቁ፤

Video for የዮሐንስ ራእይ 6:12-13