YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ራእይ 6:14-15

የዮሐንስ ራእይ 6:14-15 መቅካእኤ

ሰማይም እንደ መጽሐፍ ተጠቅልሎ አለፈ፤ ተራራዎችና ደሴቶችም ሁሉ ከስፍራቸው ተወገዱ። የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም፥ ሀብታሞችም፥ ኃይለኞችም፥ አገልጋዮችም፥ ጌቶችም ሁሉ በዋሻዎችና በተራራዎች ዐለቶች ውስጥ ተሰወሩ፤

Video for የዮሐንስ ራእይ 6:14-15