ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 1:20
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 1:20 አማ2000
እንግዲህ ጥበበኛ ማን ነው? ጸሓፊስ ማን ነው? ይህን ዓለምስ የሚመረምረው ማን ነው? እግዚአብሔር የዚህን ዓለም ጥበብ ስንፍና አላደረገውምን?