YouVersion Logo
Search Icon

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 1:5-6

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 1:5-6 አማ2000

ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤