YouVersion Logo
Search Icon

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 2:15-16

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 2:15-16 አማ2000

ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።