መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:15
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:15 አማ2000
ሐናም መልሳ እንዲህ አለችው፥ “ጌታዬ ሆይ፥ አይደለም፤ እኔስ ወራት የባሳት ሴት ነኝ፤ ጠጅና ሌላ የሚያሰክር ነገር አልጠጣሁም፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ነፍሴን አፈሰስሁ፤