መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:40
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:40 አማ2000
ዳዊትም በትሩን በእጁ ያዘ፤ ከወንዝም አምስት ድብልብል ድንጋዮችን መረጠ፤ በእረኛ ኮሮጆውም በኪሱ ከተታቸው፤ ወንጭፍም በእጁ ነበረ፤ ወደ ፍልስጥኤማዊውም ቀረበ።