መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 28:5-6
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 28:5-6 አማ2000
ሳኦልም የፍልስጥኤማውያንን ጭፍራ ባየ ጊዜ ፈራ፤ ልቡም እጅግ ተንቀጠቀጠ። ሳኦልም የእግዚአብሔርን ቃል ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም በሕልም አላሚዎች፥ ወይም በነጋሪዎች፥ ወይም በነቢያት አልመለሰለትም።